በየአካባቢው ያሉ ግጭቶችና የሰላም መደፍረስ ለኢንቨስትመንት  ፈተና ሆኗል
TRACK

በየአካባቢው ያሉ ግጭቶችና የሰላም መደፍረስ ለኢንቨስትመንት ፈተና ሆኗል

00:00

ታህሳስ 1፣2016

በህግ ማዕቀፎች እና በቢውሮክራሲው መንዛዛት ምክንያት ኢትዮጵያ የንግድ ስራን ለማቀላጠፍ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ ካልሆኑ ሀገራት መካከል መሆኗ ይነገራል፡፡

በሌላ በኩል በየአካባቢው ያሉ ግጭቶችና የሰላሙ መደፍረስ ለኢንቨስትመንቱ ሌላ ፈተና ሆኗል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢንቨስትመንት #ግጭቶች #እርሻ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00