ታህሳስ 17/2018
በዚህ ዓመት ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በትግራይ ማካሄድ ካልተቻለ በክልሉ ያለው ቀውስ ሊባባስ እንደሚችል የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡
በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች እንዳሉት በትግራይ ክልል ያለውን የመብት ጥሰት እና መሰል ችግሮችን ለመፍታት በህዝብ የተመረጠ መንግስት ያስፈልጋል፡፡
ለምርጫ አስቻይ ሁኔታ አለ ወይስ የለም የሚለውን በተመለከተ ጊዜያዊ አስተዳደር በቅርቡ መግለጫ እሰጣለሁ ብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
X : https://x.com/shegerfm?s=2
Comments