TRACK
የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኝ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ
00:00
ግንቦት 1፣2016
በአማራ ክልል አውላላ እና ኩመር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኝ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ከፍተኛ ቁጥር ላለው ስደተኛ በቂ እርዳታ ለማቅረብ አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች ያጋጠመውን ጫና እንዲጋሩም ጠይቋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #ስደተኞች #እርዳታ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00