ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ (MSI) ከፍተኛ ቁጥር የነበረውን የእናቶችና ጨቅላ ህፃናት ሞት እንዲቀንስ ከፍተኛ አስተዋፆ ማድረጉን ተናገረ፡፡
TRACK

ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ (MSI) ከፍተኛ ቁጥር የነበረውን የእናቶችና ጨቅላ ህፃናት ሞት እንዲቀንስ ከፍተኛ አስተዋፆ ማድረጉን ተናገረ፡፡

00:00

በኢትዮጵያ ከ35 ዓመታት በፊት ጀምሮ የስነ ተዋለዶ፣የ እናቶችና ህጻናት ጤና አግልጎሎቶችን ሲሰጥ የቆየው የኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ (MSI) ከፍተኛ ቁጥር የነበረውን የእናቶችና ጨቅላ ህፃናት ሞት እንዲቀንስ ከፍተኛ አስተዋፆ ማድረጉን ተናገረ፡፡

Comments

00:00