በህገወጥ እርድ ምክንያት በየአመቱ ከ1.3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ እያጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ቄራ ድርጅት ተናገረ
TRACK

በህገወጥ እርድ ምክንያት በየአመቱ ከ1.3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ እያጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ቄራ ድርጅት ተናገረ

Avatar

ሚያዝያ 22፣2016

በህገወጥ እርድ ምክንያት በየአመቱ ከ1.3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ እያጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ቄራ ድርጅት ተናገረ፡፡

81 ልኳንዳ ቤቶችን ከህገወጥ እርድ ጋር በተያያያዘ መታሸጋቸውን ድርጅቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ተናግሯል፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ህገወጥ_እርድ #ልኳንዳ_ቤቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar