ሰኔ 16 2017
#ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 7)
ስለ ምግብ ደህንነት ማውራት ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ችግር ወይንስ ቅንጦት?
አንዳንዶች ከደህንነቱ በፊት ምግቡስ የታለ ሲሉ ይጠይቃሉ።
ሌሎች ደግሞ ከምግቡ እኩል ስለ ደህንነቱ መጨነቅ ግድ ነው ይላሉ።
እንዲያውም የምግብ ደህንነትን የሚቆጣጠር እራሱን የቻለ ተቋም ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ብለው ይከራከራሉ።
አሻግሬ ዘውዱ(ዶ/ር ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምግብና ሥነ-ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው።
የኢትዮጵያ የምግብ ደህንነት ችግርን በተመለከተ የተሰሩ ጥናቶችን ጠቅሰው የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ…
ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments