በ2016 ላሊበላን ይጎበኙ በሚል የተጀመረው ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ለክልሉ መንግስት መተላለፉ ተነገረ
TRACK

በ2016 ላሊበላን ይጎበኙ በሚል የተጀመረው ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ለክልሉ መንግስት መተላለፉ ተነገረ

Avatar

ሚያዝያ 16 2017

የሴቶችን የኢኮኖሚ አቅም ለማሳደግ በ2016 ላሊበላን ይጎበኙ በሚል በሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ውመን ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት (CAWEE) የተጀመረው ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ለክልሉ መንግስት መተላለፉ ተነገረ፡፡

ላሊበላን ይጎብኙ በሚለው ፕሮጀክት ከ100 የሚበልጡ ተምረው ስራ ያጡ እና ቤት ውስጥ የተቀመጡ ሴቶች ተጠቃሚ ሆነዋል ተብሏል፡፡

የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና ፅ/ቤት ሀላፊ መንግስቴ እንዳቸው የከተማዋ የኢኮኖሚ መሰረት የቱሪዝም ዘርፍ ቢሆንም ባለፈው ወቅታዊ ሁኔታ በመቀዛቀዙ የላሊበላን አጠቃላይ ኢኮኖሚን ጎድቶታል በካዌ የተጀመረውና የተጠናቀቀው ፕሮጀክት ለአካባቢው ኢኮኖሚ መነቃቃት ድርሻውን አበርክቷል ብለዋል፡፡

Comments

Avatar