ከኢትዮ ቴሌኮም እና መሰል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለአገልግሎት ከሚያስከትሉት እስከ 5 መቶ እንዲቆረጥ የሚያስገድድ ደንብ ወጥቷል
TRACK

ከኢትዮ ቴሌኮም እና መሰል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለአገልግሎት ከሚያስከትሉት እስከ 5 መቶ እንዲቆረጥ የሚያስገድድ ደንብ ወጥቷል

Avatar

ጥር 19/2018

በተለያየ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ሰዎችን እርዳታ ከመጠበቅ ይልቅ ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ምላሽ ለመስጠት ከኢትዮ ቴሌኮም እና መሰል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለአገልግሎት ከሚያስከትሉት እስከ 5 መቶ እንዲቆረጥ የሚያስገድድ ደንብ ወጥቷል፡፡

ደንቡ የቢዝነስ ሰዎች ንግድ ፈቃድ ሲያስወጡ እና ሲያድሱ ፓስፖርት ለማውጣትም አገልግሎት ሲጠይቁ በቁርጥ እስከ 200 ብር እንዲከፍሉ ያስገድዳል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://url-shortener.me/2DUB
Instagram: https://url-shortener.me/2DUD

Comments

Avatar