በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ቀዳሚ የጉዳት ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች የደረሰባቸውን ግፍ ይዘው መደበቅ የለባቸውም ተባለ
TRACK

በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ቀዳሚ የጉዳት ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች የደረሰባቸውን ግፍ ይዘው መደበቅ የለባቸውም ተባለ

Avatar

ጥቅምት 17 2018

በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ቀዳሚ የጉዳት ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች የደረሰባቸውን ግፍ ይዘው መደበቅ የለባቸውም ተባለ፡፡

የደረሰባቸውን ግፍ በአደባባይ ያውጡ፣ ይብቃ ያሉ ፣ የተለያዩ ሀገር ሴቶች ሰላም እንዲመጣ ሚናቸውን ተጫውተዋል ተብሏል፡፡

በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ተቋም የሚሰሩ እና ኢትዮጵያንም በተለያየ ዘርፍ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ ሴቶን አነጋግረናል፡፡

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2

Comments

Avatar