00:00
መስከረም 13 2018
በኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ አጠቃላይ በተለይ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል?
እኛ የጠየቅናቸው የኢትዮ ፎርኤክስ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ስራ ኃላፊ አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ፤ የውጭ ምንዛሪ ገበያው የሚረብሸው ቡድን ብዙ እንደሆነ ያስረዳሉ።
የውጭ ምንዛሪ ገበያው ጤነኛ እንወዲሆን ብሔራዊ ባንክ የሚሄድበት መንገድም እረብሻው እንዳይኖር ያግዛል ተብሏል።
እንደውም በሌላ በኩል የውጭ ምንዛሪ እጥረት የለም ይልቁንስ ብር ጠንክሯል ሲባል ይሰማል።
Comments
00:00