ታህሳስ 1 2018
ከዚህ ቀደም በውጪ ባለሞያዎች ብቻ ይገነቡ የነበሩ የባቡር መሰረተልማት እና ደረቅ ወደብ ግንባታን የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ለብቻው ለመስራት መንገድ መጀመሩን ተናገረ፡፡
ለዚህም ማሳያ የሚሆን በሃገር ልጆች እውቀት እና ጉልበት የባቡር ሀዲድ ንጣፍ ስራ መጀመሩን ሰምተናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
💬WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Comments