በድህነት ቅነሳ ላይ ያተኮሩ ስራዎች ለምን ለውጥ አላመጡም?
TRACK

በድህነት ቅነሳ ላይ ያተኮሩ ስራዎች ለምን ለውጥ አላመጡም?

00:00

ሐምሌ 29፣2016

ኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ህዝቧ በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚኖር ይነገራል፡፡

ለዚህም የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሁኔታ ለድህነቱ መለኪያ ተደርገው የተቀመጡ በቂ የዕለት ገቢ አለመኖር፣ በቂ ምግብ ማግኘት አለመቻል፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ አለመዳረስ፣ ህክምናና ትምህርት አለማግኘት ይጠቀሳሉ፡፡

የሀገሪቱን ዜጎች ከድህነት ለመታደግ በተለያዩ ጊዜያት የፖሊሲ ለውጦች እና በድህነት ቅነሳ ላይ ያተኮሩ ስራዎች በመንግስት ይከናወናሉ፤ ነገር ግን አሁንም ቢሆን ይህ ዜጎችን ከድህነት አላስወጣም፡፡

በተጨባጭ በችግሩ ላይ የሚከወኑ ስራዎች ለምን ለውጥ አላመጡም? ወይም ሲዘልቁ አይታዩም ስንል በኢትዮጵያ በድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰራ አንድ ተቋም ጠይቀናል፡፡

Comments

00:00