ሚያዝያ 13/ 2018
የመካከለኛው ምስራቅ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጫና ከሚያስከትልባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ መካከል እንደምትሆን ተነግሯል፡፡
ይህንን ያለው የIMF የሰሞኑ ሪፖርቱ ሲሆን የበጀት ጫና እንደሚያሳድርባት ፣ የምታገኘው ረሚታንስ እንደሚቀንስና የዋጋ ግሽበቱም ከፍ እንደሚል ተንብዩዋል፡፡
የበጀት ጉድለቱን ለማሟላት መንግስት አዲስ ብር ማተም እንደሌለበት ደግሞ የዘርፉ ባለሙያዎች አሳስበዋል፡፡
Comments