ሰኔ 23 2017
#ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 8)
ጤፍን ከጄሶ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ማድረግ ይችላል?
ጄሶ ስለተቀላቀለበት እንጀራ በየቦታው የሚነሳው ሀሳብ ከየት የመጣ ነው?
አስኳላቸው ቢጫ የሆኑ ሁሉም እንቁላሎችስ በተለምዶ እንደሚባለው የሀበሻ ናቸው ወይ?
በዚህ ጉዳይ ላይ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምግብና ሥነ-ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት አሻግሬ ዘውዱ(ዶ/ር ) የሰጡንን ሞያዊ ማብራሪያን ያድምጡ…
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments