የእንቦጭ እና የሌሎች ወራሪ አረሞች መስፋፋትና የመከላከል ስራው ምን ደረጃ ላይ ይሆን?
TRACK

የእንቦጭ እና የሌሎች ወራሪ አረሞች መስፋፋትና የመከላከል ስራው ምን ደረጃ ላይ ይሆን?

Avatar

ግንቦት 11 2017

በአንድ ወቅት ድንገት የኢትዮጵያ የውሃ ክፍሎች የወረረው የእንቦጭ አረምን ለማጥፋት ብዙ ርብርብ ተደርጓል፡፡ጣና ሐይቅ ላይ ቀድሞ የታየው አረም በአጭር ጊዜ ወደሌሎቹም ተስፋፍቷል፡፡

ሌሎች የአረም ዓይነቶችም በኢትዮጵያ ሐይቆች ዙሪያ መከሰታቸውም ይነገራል፡፡

ለመሆኑ የእንቦጭ እና የሌሎች ወራሪ አረሞች መስፋፋትና የመከላከል ስራው ምን ደረጃ ላይ ይሆን?

Comments

Avatar