ከተቋማት አልፎ የግለሰቦችን የማህበራዊ ትስስር ገፅ በመጥለፍ ገንዘብ የሚሰበስቡ የዲጂታሉ ዓለም ሞጭላፊዎች ተበራክተዋል።
TRACK

ከተቋማት አልፎ የግለሰቦችን የማህበራዊ ትስስር ገፅ በመጥለፍ ገንዘብ የሚሰበስቡ የዲጂታሉ ዓለም ሞጭላፊዎች ተበራክተዋል።

Avatar

ሚያዝያ 13/ 2018

ከተቋማት አልፎ የግለሰቦችን የማህበራዊ ትስስር ገፅ በመጥለፍ ገንዘብ የሚሰበስቡ የዲጂታሉ ዓለም ሞጭላፊዎች ተበራክተዋል።

ስለ ጉዳዩ ያወሩን አንድ የጉዳቱ ተጠቂ "የስራ ስብሰባ በኦላይን (virtual meeting) ለመግባት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ" የሚል ፅሑፍ በዋትስ አፕ አካውንታቸው እንደተላከላቸውና ማስፈንጠሪያውን እንደተጫኑት ገፃቸው ሙሉ በሙሉ በጠላፊዎች እጅ እንደገባ ይናገራሉ።

ጠላፊዎችም ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ባለቤቱን መስለው ወዳጆቻቸውን ገንዘብ እንደጠየቋቸውና እስከ መቶ ሺህ ብር ድረስ የላከላቸው ወዳጃቸው እንዳለም አውርተውናል።

Comments

Avatar