መስከረም 22 2018
ሙሉ በሙሉ ሊነሳ ይችላል ተብሎ የነበረው የባንኮች የብድር ጣሪያ ከነበረበት 18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ ብሎ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡
ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?
ከአጠቃላዩ ህዝብ በጣም ትንሹ የባንክ ተበዳሪ በሆነበት ሀገር የብድር ጣሪያ መቀነስና መጨመሩ ምን ይለውጥ ይሆን?

Comments