የአካል ጉዳተኞችን ጉዳይ "መነገጃ"የሚያደርጉ አሉ ተባለ
TRACK

የአካል ጉዳተኞችን ጉዳይ "መነገጃ"የሚያደርጉ አሉ ተባለ

Avatar

ነሐሴ 6፣2016

በተለያዩ ሰነዶች እዛና እዚህ ያሉትን፣ አካል ጉዳተኞችን የተመለከቱ ህጎችን ጠቅልሎ ይዟል የተባለለት "ሁሉን አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ህግ እንዳይወጣ ፕሮጀክት እየቀረጹ የአካል ጉዳተኞችን ጉዳይ "መነገጃ"የሚያደርጉ አሉ ተባለ፡፡

በሌላ በኩል ሁሉን አቀፍ ህጉ እንዲፀድቅ አካል ጉዳተኞች ጠይቀዋል፡፡

በተለያየ ቦታ ተበጣጥሶ የሚገኘውን እና ለመተግበርም አመቺ ያልሆኑትን አካል ጉዳተኞችን የተመለከቱ ህጎች በአንድ ወጥ ፖሊሲ እንዲወጣ ታምኖበት ስራው ከተጀመረ አመታት እያለፉ ነው፡፡

የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደሚለው ሁሉን አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ረቂቅ ፖሊሲ ተሰናድቶ ለፍትህ ሚኒስቴር የተላከው ባለፈው አመት ሐምሌ 2/2015 ዓ.ም ነው፡፡

Comments

Avatar