የካቲት 15፣2016
ሰዎች እግሬን፣ ሆዴን፣ እራሴን አመመኝ ብለው ፈውስ ፍለጋ እንደየ ሁኔታው ወደ የጤና ተቋሙ ይሄዳሉ፡፡
አእምሮዬ ታሟል ሲሉ ግን አንሰማቸውም፡፡
እገሌ እኮ የአእምሮ ህመምተኛ ነው ሲሉ ግን ይደመጣሉ፡፡
አንድ ሰው የአእምሮ እክል እንደገጠመው እንዴት ማወቅ ይችላል?
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአእምሮ_ህመምተኛ #ጤና
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments