የመንግስት ተቋማት የሀገር ውስጥ ምርትን በመግዛት እንዲጠቀሙ የሚያዘው መመሪያ ሊተገበር እንደሚገባ ተጠየቀ
TRACK

የመንግስት ተቋማት የሀገር ውስጥ ምርትን በመግዛት እንዲጠቀሙ የሚያዘው መመሪያ ሊተገበር እንደሚገባ ተጠየቀ

Avatar

ግንቦት 6፣2016

የመንግስት ተቋማት በተቻለ መጠን የሀገር ውስጥ ምርትን በመግዛት እንዲጠቀሙ የሚያዘው መመሪያ በጥብቅ ሊተገበር እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡

የ2016 የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የመዝጊያ ስነ ስርእት ትናንት ማምሻውን ተከናውኗል።

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሀገር_ውስጥ_ምርት #ኢትዮጵያ_ታምርት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar