በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የአደጋ ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው
TRACK

በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የአደጋ ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው

Avatar

ጥቅምት 5፣2017

በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የአደጋ ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡

የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ የአደጋ ስጋት ሆኖ መቆየቱን የኢትዮጵያ የአደጋ እና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናግሯል፡፡

የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አታለለ አቦሀይ፤ የአየር ንብረት ለውጥ ዋነኛ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሆኖ መቆየቱን በመድረኩ ተነግሯል ብለውናል፡፡

የአደጋ ስጋትን ለመቀነስ ኮሚሽኑ በምን አቅም ላይ ይገኛል?

Comments

Avatar