ኢዜማ ከጠቅላላ ጉባኤ በመቀጠል ከፍተኛ የስልጣን ሀላፊነት ያለውን ኮንፍረንስ ማከናወኑን ትናንት በጠራው መግለጫቸው ተናገረ
TRACK

ኢዜማ ከጠቅላላ ጉባኤ በመቀጠል ከፍተኛ የስልጣን ሀላፊነት ያለውን ኮንፍረንስ ማከናወኑን ትናንት በጠራው መግለጫቸው ተናገረ

00:00

ጳጉሜ 1፣2016

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ(ኢዜማ) ከጠቅላላ ጉባኤ በመቀጠል ከፍተኛ የስልጣን ሀላፊነት ያለውን ኮንፍረንስ በ2016 ዓ.ም ማከናወኑን ትናንት በጠራው መግለጫቸው ተናገረ፡፡

የፓርቲው ምክትል መሪ እና ሌሎች የስራ አስፈፃሚ አባላት በተገኙት መግለጫ ላይ፤ ፓርቲው ውጤታማ በሆነ መንገድ አካሄኩት ስላለው ኮንፍረንስ የፓርቲው የስራ ሀላፊ ሙሉአለም ተገኘወርቅ(ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በኮንፍረንሱ ለውይይት መቅረቡ ይሁንና በመጪው ዓመት ስራ ስለሚጀምር የኢዜማ የአመራር ማሰልጠኛ የቀድሞ የፓርቲው ምክትል መሪ የአርክቴክት ዮሐንስ መኮንን ተናግረዋል፡፡

የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ አባል ግርማ ሰይፉ ‘’በእውቀት ላይ ባልተመሰረተ መንገድ ፓርቲ ለሚያቋቁሙ ሰዎች የድርጅትነት ህጋዊ ፈቃድ ሊሰጥ አይገባም’’ ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

Comments

00:00