ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ድጋፍ ለማድረስ መቸገሩን ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
TRACK

ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ድጋፍ ለማድረስ መቸገሩን ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ

Avatar

መጋቢት 13፣2016

ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ለመድረስ መቸገሩን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡

ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት እየደረሰ፤ አምቡላንሶችም እየወደሙብኝ ነው ብሏል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አምቡላንስ #ግጭት #ቀይ_መስቀል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar