በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ለመጪው አንድ ዓመት  እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ
TRACK

በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ለመጪው አንድ ዓመት እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ

Avatar

የካቲት 20፣2016

በኢትዮጵያ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ሰዎች ለመጪው አንድ ዓመት የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ።

እርዳታ ጠባቂ ለመሆን የተገደዱት ሰዎች ብዛት 21.4 ሚሊዮን ነው የተባለ ሲሆን የሚፈለገው ገንዘብ ከተገኘ 15.5 ሚሊዮን ሰዎች ድጋፍ ይደረግላቸዋል ተብሏል።

ሪፖርቱን ይፋ ያደረገው ዩኤን ኦቻ ከሚያስፈልገው 3.24 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ 1.54 ቢሊዮን ዶላሩ ለቀለብ መስፈሪያ የሚሆን ነው ብሏል።

ድርቅ፣ ጎርፍ እንዲሁም ጦርነት በኢትዮጵያ ሚሊዮኖችን ለእርዳታ ጠባቂነት ዳርገዋቸዋል።

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ድርቅ #ጎርፍ #እርዳታ #OCHA

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar