በትግራይ ክልል አምስት ወረዳዎች 25 ሚሊዮን ዶላር በማውጣት የጥገና ስራዎች መሰራታቸው ተሰማ
TRACK

በትግራይ ክልል አምስት ወረዳዎች 25 ሚሊዮን ዶላር በማውጣት የጥገና ስራዎች መሰራታቸው ተሰማ

Avatar

የካቲት 15፣2016

በትግራይ ክልል በጦርነቱ የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እና ለማደስ የአለም ባንክ ከሰጠው 300 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ; በትግራይ ክልል አምስት ወረዳዎች 25 ሚሊዮን ዶላር በማውጣት የጥገና ስራዎች መሰራታቸው ተሰማ፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ትግራይ #የወደሙ_ተቋማት #የአለም_ባንክ #UNOPS

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar