የካቲት 25፣2016
ለውጪ ሀገር የስራ ስምሪት ዋስትና የሚቀመጥ ገንዘብ የአከፋፈል ሂደት የኤጀንሲዎች ፌዴሬሽንና የስራና ክህሎት ሚኒስቴርን አላግባባም፡፡
ለፌዴሬሽኑ 100 ሺህ ዶላር ወይም አቻ የዋስትና ገንዘብ በቴሌብር ብቻ ይከፈል መባሉን ተቃውሟል፡፡
በጉዳዩ ዙሪያ ሸገር የፌዴሬሽኑን ሀላፊ ጠይቋል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዋስትና #ቴሌ_ብር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments