የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች የተፈጠረው ውጥረት ለምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥር ነው አለ
TRACK

የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች የተፈጠረው ውጥረት ለምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥር ነው አለ

Avatar

ሚያዝያ 11፣2016

የኢትዮጰያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት ለሀገራዊ ምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥርና የሚያዘገይ ነው አለ፡፡

ክልሎቹ በመወያየት ችግሮችን በሰላም እንዲፈቱም ጥሪ አቅርቧል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሀገራዊ_ምክክር #ትግራ_ይክልል #አማራ_ክልል #ግጭት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar