የካቲት 29፣2016
በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮዎች ቋሚ ኮሚቴ ከጀርመን የፓርላማ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት እና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የውይይቱ አካላት ናቸው፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የህዳሴ_ግድብ #የፕሪቶሪያው _ስምምነት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments