የገንዘብ እጥረት የገጠማቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አማራጮችን እያማተሩ እንደሆነ ተነገረ
TRACK

የገንዘብ እጥረት የገጠማቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አማራጮችን እያማተሩ እንደሆነ ተነገረ

Avatar

ጥር 30፣2016

በዓለም አቀፍ ለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የገንዘብ እጥረት የገጠማቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የተለያዩ አማራጮችን እያማተሩ እንደሆነ ተነገረ፡፡

አንዳንዶቹ የእራሳቸውን ገቢ በሚያመነጩባቸው ስራዎች ላይ መሳተፍ ጀምረዋል ተብሏል።

በኢትዮጵያ ከአምስት ሺህ በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ደርጅቶች በስራ ላይ እንደሆኑ ተነግሯል፡፡

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የገጠማቸው_የሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar