በየጊዜው የመጠጥ ውሃ ችግርን ያቀላሉ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቢመረቁም አሁንም ውሃን እንደልብ ማግኘት አልተቻለም፡፡
TRACK

Avatar

ሚያዝያ 28 2017

ንጹህ የመጠጥ ውሃን በፈለጉ ሰዓት ማግኘት አሁንም ለሚበዛው የኢትዮጵያ ህዝብ የብርቅ ያክል የሚቆጠር ነው፡፡

በየጊዜው የመጠጥ ውሃ ችግርን ያቀላሉ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቢመረቁም አሁንም ውሃን እንደልብ ማግኘት አልተቻለም፡፡

በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ችግር ደግሞ ከከተማውም የከፋ ነው፡፡

የገጠር የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ችግሮቹን በተመለከተ ጥናት ያደረጉ ባለሞያን አነጋግረናል፡፡

Comments

Avatar