ግንቦት 12፣2016
ኢትዮጵያ እስከ 7.5 ሚሊዮን ሄክታር በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬት ቢኖራትም ማረስ የቻለችው ከ 5 በመቶው ያልበለጠ ብቻ እንደሆነ ይነገራል፡፡
ለመስኖ ልማት ውሃ መሳቢያ የሚያገለግሉ እና በነዳጅ የሚሰሩ 900,000 ማሽኖች በመላ ሀገሪቱ ቢኖሩም ስራውን ግን ማቀላጠፍ አልቻለም፡፡
በፀሃይ ብርሃን የሚሰሩ ማሽኖችን ወይንም ሶላር ፓምፖችን መጠቀም የተሻለ አማራጭ ሆኖ ቀርቧል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመስኖ_ልማት #የመስኖ_እርሻ #የሶላር_ፓምፖች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments