በየአካባቢው ያለው የሰላም እጦት የእቅዴን እንዳልሰራ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናገረ
TRACK

በየአካባቢው ያለው የሰላም እጦት የእቅዴን እንዳልሰራ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናገረ

00:00

ሚያዝያ 30፣2016

በየአካባቢው ያለው የሰላም እጦት የእቅዴን እንዳልሰራ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች የሚያወጧቸው የጉዞ ክልከላዎችም ችግር እንደፈጠሩበት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር አስረድተዋል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የቱሪዝም_ሚኒስቴር #የሰላም_እጦት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00