የዲኤችኤል ኢትዮጵያ ሰራተኞች ዛሬ የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ተሰማ፡፡
TRACK

የዲኤችኤል ኢትዮጵያ ሰራተኞች ዛሬ የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ተሰማ፡፡

Avatar

ሚያዝያ 30 2017

የዲኤችኤል #DHL ኢትዮጵያ ሰራተኞች ዛሬ የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ተሰማ፡፡

የሰራተኛ ማህበር በማቋቋማችን ከአስተዳደሩ ጋር አለመግባባት ተፈጥሮ ቆይቷል ያሉት ሰራተኞቹ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም የሚያስችል የደሞዝ ጭማሪም ተከልክለናል ይላሉ፡፡

ጉዳዩን በመሀል ሲያሸማግል የቆየው የትራንስፖርትና መገናኛ ሰራተኛ ማህበር ፌዴሬሽን ጉዳዩን ለአለም አቀፍ የትራንስፖርት ፌዴሬሽን አሳውቂያለሁ ብሏል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

Comments

Avatar