ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ
TRACK

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ

Avatar

ነሐሴ 1፣2015

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ለሚሰራው ለኔትወርክ ማስፋፊያና የፋይናንስ አገልግሎት ስራ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ፡፡

የአለም ባንክ ግሩፕ አባሉ ተቋም በሳፋሪኮም ስብስብ ውስጥ የቦርድ አባልነት ቦታ ይኖረዋል ተብሏል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar