የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለዓመታት ሲያነሱት የነበረው ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ
TRACK

የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለዓመታት ሲያነሱት የነበረው ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ

Avatar

00:00

የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለዓመታት ሲያነሱት የነበረው የደመወዝ፣ የጥቅማጥቅም እና የሞያ ፍቃድ ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ፡፡

ሞያተኞቹ የተሻለ ክፍያ ፍለጋ ስራ እየለቀቁ መሆኑም ተሰምቷል፡፡

የሞያተኞቹን ጥያቄ ለመመለስ የገባሁትን ቃል ሙሉ በሙሉ ባለመመለሴ እኔም ቅር ብሎኛል ሲል የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተናግሯል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#ShegerWerewoch #የአየር_ትራፊክ_ተቆጣጣሪዎች #ሲቪል_አቪዬሽን_ባለስልጣን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar

00:00