TRACK

ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው ተባለ

00:00

ጥቅምት 21፣2016

ከተለያዩ የአፍሪካና ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚመጡ ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ከመጭው አርብ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00