በከተማ ልማት የተነሳ የሰዎች ማህበራዊ ህይወት ላይ የሚደርሰው  ጉዳት ምንድነው?
TRACK

በከተማ ልማት የተነሳ የሰዎች ማህበራዊ ህይወት ላይ የሚደርሰው ጉዳት ምንድነው?

Avatar

መጋቢት 30፣2016

ሰዎች ተወልደው ካደጉበት፣ ወልደው ከከበሩበት፣ የእድር፣ የእቁብ፣ የማህበር ጉርብትና ሕይወታቸው በከተማ መፍረስና መገንባት ምክንያት ሲበጣጠስ ይታያል፡፡

በከተማ ልማት የተነሳ የሰዎች ማህበራዊ ህይወት ላይ የሚደርሰው ጉዳት ምንድነው?

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ማህበራዊ_ህይወት #የልማት_ተነሺ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar