በዋግኽምራ ዞን፤ በውሃ እጥረት ምክንያት እከክ እና መሰል በሽታዎች እየተስፋፉ ነው ተባለ
TRACK

በዋግኽምራ ዞን፤ በውሃ እጥረት ምክንያት እከክ እና መሰል በሽታዎች እየተስፋፉ ነው ተባለ

Avatar

መጋቢት 17፣2016

ድርቅ ካለባቸው አካባቢዎች መካከል በሆነው ዋግኽምራ ዞን፤ በውሃ እጥረት ምክንያት እከክ እና መሰል በሽታዎች እየተስፋፉ ነው ተባለ፡፡

ዞኑ የመድኃኒት እጥረትም አጋጥሞኛል ብሏል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch የመድኃኒት_እጥረት #ዋግኽምራ_ዞን #ድርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar