በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ሲል የአካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ
TRACK

በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ሲል የአካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ

Avatar

የካቲት 26፣2016

ለአካል ጉዳተኞች ተብለው የሚገኙ እርዳታዎች አካል ጉዳተኞቹ ጋር እየደረሱ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ፡፡

ማህበሩ በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ብሏል፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #እርዳታ #አካል_ጉዳተኞች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar