ግብራቸውን በፍቃደኝነት የሚያሳውቁ ነጋዴዎችም ትክክለኛውን መረጃ እየሰጡን አይደለም ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትሯ አይናለም ንጉሴ ተናገሩ
TRACK

ግብራቸውን በፍቃደኝነት የሚያሳውቁ ነጋዴዎችም ትክክለኛውን መረጃ እየሰጡን አይደለም ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትሯ አይናለም ንጉሴ ተናገሩ

Avatar

ሚያዝያ 24፣2016

ታክሳቸውን በፍቃደኝነት የሚያሳውቁ ነጋዴዎችም ትክክለኛውን መረጃ እየሰጡን አይደለም ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትሯ አይናለም ንጉሴ ተናገሩ።

በአጭር ጊዜ ብቻ ታክሳቸውን በፍቃደኝነት ባሳወቁ ነጋዴዎች ላይ በተደረገ ማጣራት ተጨማሪ 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ጠቅሰዋል።

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የጉምሩክ ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዛሬ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቧል።

ንጋቱ ረጋሳ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የጉምሩክ_ኮሚሽን #የገቢዎች_ሚኒስቴር #ግብር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar