በገጠር የሀገሪቱ አካባቢዎች የመሰረተ ልማት አለመሟላት ዋና ችግር እንደሆነ ተነግሯል
TRACK

በገጠር የሀገሪቱ አካባቢዎች የመሰረተ ልማት አለመሟላት ዋና ችግር እንደሆነ ተነግሯል

Avatar

የካቲት 1፣2016

በኢትዮጵያ የህክምና ተቋማት ቢገነቡም መከላከል በሚቻሉ ችግሮች ምክንያት ግን አሁንም በወሊድ ጊዜ የሚሞቱ ሴቶች አሉ ተባለ ፡፡

በተለይ በገጠር የሀገሪቱ አካባቢዎች የመሰረተ ልማት አለመሟላት ዋና ችግር እንደሆነ ተነግሯል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ወሊድ #ገጠር #የእናቶች_ሞት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar