የካቲት 28፣2016
ሙዚቃው፣ ፊልሙ እና ሌላውም የኪነ-ጥበብ ስራ ለሆቴል አገልግሎት ዘርፍ ለግብርና ሰዎች እንደሚያደርገው ሁሉ ማበረታቻ እንዲያገኝ መላ እየታሰበለት ነው ተባለ፡፡
ዘርፉ በኢንቨስትመንት ህጉ እንዲካተት እየሰራሁ ነው ሲል የከተማዋ ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ተናግሯል፡፡
በረከት አካሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሙዚቃ #ፊልም #ኪነ_ጥበብ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments