ታህሳስ 30፣2016
የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ከግል ድርጅቶች የአስተዳደራዊ በደል ጥቆማዎችን መቀበል ጀምሬያሁ አለ፡፡
ተቋሙ በቅርቡ ከመንግስት መስሪያ ቤቶች በተጨማሪ በግል መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን እንዲያደምጥ እና ለመፍትሄውም እንዲሰራ ሀላፊነት ተሰጥቶታል፡፡
ያሬድ እንዳሻው ያሰናዳን በምህረት ስዩም
#Ethiopia #ShegerWerewoch #እምባ_ጠባቂ_ተቋም #አስተዳደራዊ_በደል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments