አንድ ግለሰብን አግተው ለማስለቀቂያ 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል
TRACK

አንድ ግለሰብን አግተው ለማስለቀቂያ 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል

Avatar

ታህሳስ 8፣2016

ሰሞኑን የአንድን ዶክተር ሕይወት ባሳጣው የፖሊስ ባልደረባ ላይ ምርመራው እየተደረገ ነው ተባለ፡፡

አንድ ግለሰብን አግተው ለማስለቀቂያ 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ምርመራም እየተደረገባቸው ነው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

#Ethiopia #Shegererewoch #ፖሊስ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar