ያለውን ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት ችግር ይፈታል የተባለ ግዢ መፈፀሙ ተሰማ
TRACK

ያለውን ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት ችግር ይፈታል የተባለ ግዢ መፈፀሙ ተሰማ

Avatar

ህዳር 26፣2016

አሁን ያለውን ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት ችግር ይፈታል የተባለ ግዢ መፈፀሙ ተሰማ፡፡

የኮንዶም እጥረት ችግር ያጋጠመው በግዢ ሂደት እና የተገዛውም የጥራት ችግር መስተጓጎል አጋጥሞት ስለነበር ነው ተብሏል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#Ethipia #ShegerWerewoch #ኮንዶም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar