የህግ አወጣጥ ሳይንስና በተግባር ያለው ልምድ ምን ያሳየናል?
TRACK

የህግ አወጣጥ ሳይንስና በተግባር ያለው ልምድ ምን ያሳየናል?

00:00

ሚያዝያ 24 2017

በየጊዜው አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ይመለከታቸዋል በሚባሉ አካላት ይወጣሉ፤ በፓርላማው እንዲሁም በየደረጃው ባሉ ምክር ቤቶች ፀድቀው ወደ ስራ ይገባሉ፡፡

ለመሆኑ እነዚህ ህጎች ሲወጡ ምንን መሰረት አድርገው ነው? አንድ ህግ ከመውጣቱ በፊት ምን አይነት የአሰራር ሂደት መከተል አለበት?

የህግ አወጣጥ ሳይንስና በተግባር ያለው ልምድ ምን ያሳየናል? በሚለው ጉዳይ ዙሪያ የህግ ባለሙያዎችን ጠይቀናል፡፡

Comments

00:00