የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና የግብርና ምርቶች በእሴት ጭመራ ካልተቻለ ተወዳዳሪ እንዳንሆን ሊያደርገን ይችላል ሲሉ አግሮ ኢኮኖሚስት አስጠነቀቁ፡፡
TRACK

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና የግብርና ምርቶች በእሴት ጭመራ ካልተቻለ ተወዳዳሪ እንዳንሆን ሊያደርገን ይችላል ሲሉ አግሮ ኢኮኖሚስት አስጠነቀቁ፡፡

00:00

ሚያዝያ 28/2018

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና የግብርና ምርቶች በእሴት ጭመራ እና የማምረቻ ዋጋ መቀነስ ካልተቻለ ተወዳዳሪ እንዳንሆን ሊያደርገን ይችላል ሲሉ አግሮ ኢኮኖሚስት አስጠነቀቁ፡፡

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና የገቢያ አቅሙ በባለሙያዎች ሲመዘን 1.4 ቢሊዮን ህዝብን ታሳቢ ያደረገ ሲሆን 3 ትሪሊዮን ዶላር በአህጉሪቱ ውስጥ እንዲዘዋወር ያደርጋል፡፡

አፍሪካዊያን በንግዱ ስርዓታቸው እሴት መጨመር ላይ ትኩረት አድርገው የማይሰሩ ከሆነ ዋንኛው የዚህ ነፃ ንግድ ቀጠናው ፈታኝ ችግር ይህ ሊሆን ይችላል ተብሏል፡፡

Comments

00:00