ታህሳስ  29፣2016 - ጉዳያችን - የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ችግር ፈቺ ባለ እጆችን ማሰልጠን እንዲችሉ ምን መደረግ አለበት?
TRACK

ታህሳስ 29፣2016 - ጉዳያችን - የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ችግር ፈቺ ባለ እጆችን ማሰልጠን እንዲችሉ ምን መደረግ አለበት?

Avatar

ጉዳያችን

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡

የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል።

የቴክኒክና ሞያ ተቋማት እንደሌሎቹ ሀገሮች ችግር ፈቺ ባለ እጆችን ማሰልጠን እንዲችሉ መደረግ ያለበት ምድን ነው?

ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፎችና መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው።

አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጉዳያችን #ወጣቶችና_ቴክኖሎጂ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar