በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት ዉስጥ 43 በመቶው አሲዳማ ሆኗል
TRACK

በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት ዉስጥ 43 በመቶው አሲዳማ ሆኗል

00:00

ሚያዝያ 29፣2016

በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት ዉስጥ 43 በመቶው አሲዳማ ሆኗል፡፡

እንዲሁም 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ደግሞ ጨዋማ በመሆኑ በምርታማነት ላይ አደጋ መደቀናቸው እየተነገረ ነው፡፡

የግብርና ሚኒስቴር ለጊዜው አሲዳማ መሬትን ለማከም እየሰራሁ ነው፤ ውጤታማ ለመሆን ግን ጊዜ ይፈጅብኛል ብሏል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አሲዳማ_መሬት #ጨዋማ_መሬት #የግብርና_ሚኒስቴር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00