በሃይማኖት እና በባህል ረገድ በኢትዮጵያ ሁኔታ ጉዳዩ ብዙ ሊባልበት የሚችሉ ዘውጎች ቢኖሩትም ከኢትዮጵያ ህግ አንፃር እንዴት ይታይ ይሆን?
TRACK

በሃይማኖት እና በባህል ረገድ በኢትዮጵያ ሁኔታ ጉዳዩ ብዙ ሊባልበት የሚችሉ ዘውጎች ቢኖሩትም ከኢትዮጵያ ህግ አንፃር እንዴት ይታይ ይሆን?

Avatar

በተፈጥሮ ከተፈቀደው የሰው ልጅ የመራቢያ ዘዴ ውጪ በተለይም በለፀግን የሚሉ ሀገራት የሚከተሉት የመራቢያ መንገድ በባህልም ሆነ በሃይማኖት ብዙ ውግዘት ሲደርስበት ይሰማል፡፡

ሀገራት የየራሳቸው እሴቶች ፣ ባህሎችና ወጎች ባለቤቶች ከመሆናቸውም በላይ ደረጃው ይለያይ ይሆን እንዲሁም በእምነት ረገድም ፈጣሪን የሚውቁ ህዝቦችን በውስጣቸው ይይዛሉ፡፡

መቼም ሀገር ማለት ህዝብ ነውና፡፡ በተፈጥሮ መንገድ የተፈቀደውን የሰው ልጅ የመተካት መንገድን በመተው በተውሶ መንገድ የዘር ፍሬን በማዳቀል የሚደረገው ሂደት ከዘመናዊነት ከተቆጠረ ውሎ አድሯል፡፡

በሃይማኖት እና በባህል ረገድ በኢትዮጵያ ሁኔታ ጉዳዩ ብዙ ሊባልበት የሚችሉ ዘውጎች ቢኖሩትም ከኢትዮጵያ ህግ አንፃር እንዴት ይታይ ይሆን?

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1

Comments

Avatar